Home
Photo Gallery
Press Release
About Us
Contact

The candle Light Vigil in LA was a success.

Click here to see the Brochure that was distributed to the public.

የሎስ አንጀለስ ሰልፈኞች ለሕብረተሰቡ ጥሪ አቀረቡ፡

March 7, 2009
 
የሎስ አንጀለስ ሕዝብ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እና አርቲስት ቴዲ አፍሮ እንዲሁም ሌሎች የህሊና እስረኞች ያለ አግባብ ከሕግ እና ደምብ ውጭ ሰብዓዊ መብታቸው ተገፎ ለእስር መዳረጋቸውን በመቃወም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አሰሙ።
 
የህ የድምፅ ማሰማት ዝግጅት የተደረገው በሎስ አንጀለስ ከተማ ሊትል ኢትዮጵያ በመባል ቢሚታወቀው የፌርፋክስ ጎዳና ላይ ዛሬ ቅዳሜ ማርች 7፣ 2009 ሲሆን በዝግጅቱም በርካታ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተካፋይ ሆነዋል።
 
ሕዝቡ የሰብዓዊ መብት መረገጥን በመቃወም፣ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እና ለ አርቲስት ቴዲ አፍሮ እንዲሁም ሌሎች የዚሁ ግፍ አገዛዝ የህሊና አስረኞች ሆነው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያለምንም ቅደመ ሁኔታ መለቀቅ እንዳለባቸው በማሳሰብ ኢትዬጵያውያን ሁሉ በያሉበት ይህንን ፍትህ የመሻት ተልዕኮ እነዲወጡ ጥሪ አድርጓል። ጥሪው በቦታው ለተገኙ ተሳታፊዎች፣ ባካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ በመንገድ ላይ የሚተላለፉ የህብረተሰቡ አካሎችን ጨምሮ እንዲሳተፉ የሚጠይቅ ነው። ከተሰራጨው የጥሪ መልዕክት ከፊሉ፡ ህዝቡ በየ አካባቢያቸው የለውን የሕዝብ ተወካዮች፣ የስቴት ሴነተሮች፣ ስቴት ዲፓርትመንት፣ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን በመደወል እና በመፃፍ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው መንግሥት ከሕግ በላይ መሆኑን፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሕዝብ ሰብዓዊ መብት እየተጣሰ መሆኑን፣ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ መብቷን ተገፋ ልትጎበኝ በማትችልበት ሁኔታ በግዞት እስር ላይ መሆኗን በማመልከት የኢትዮጵያ መንግሥት ለዚህ እና ለሌችም የሕዝብ መብት ጥሰቶች ተጠያቂ መሆኑን ማስገንዘብ አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳስብ ነው። 
 
በዚሁ ዝግጅት ላይ የሻማ ማብራት ዘክር በማድረግ እነኚሁን መብታቸው የተረገጠ ግለሰቦችን ሰልፈኞቹ በፀሎት አስበዋቸዋል። የሻማ ማብራት ስነስርዓቱ በበርካታ የህብረተሰቡ አካሎች ተሳታፊነት ድምቀት ባለው ሁኔታ በጸሎት ተጠናቋል።
 
 
 
በሎስ አንጀለስ የአንድነት የድጋፍ እና ልማት ድርጅት ለዲሞክራሲ
www.kinijitla.org

Los Angeles, Ca

March 1st, 2009

Professor Al Mariam held a successful public meeting today on the topic of "Ande Hizb! Ande Hager".  Several Ethiopians from Los Angeles and surrounding areas attended the meeting. 

Click here to listen to the Prof. Al Mariam's speech.

Click here to listen to the Q and A. 

 

A prayer and candle light vigil held in Los Angeles
A prayer and candle light vigil was held yesterday January 17th 2009 in Los Angeles at Inglewood Great Western Forum during the Ethiopian Timket celebration organized by Virgin Mary Ethiopian Orthodox church. The prayer and the candle light vigil were held to pray for Judge Birtukan Midekesa, Artist Teddy Afro, and also for peace and freedom in Ethiopia. More 
Click here for a larger image of Birtukan's and Teddy Afro's posters.
 Mission Statment 
  • To raise public awareness of the political, economic, and social problems and prospects in Ethiopia;
  • To cooperate with likeminded groups and organizations to promote development of democracy, free market, national unity built on recognition of diversity, and equality of all citizens in Ethiopia;
  • To raise funds from individuals, organizations, and philanthropic organizations to promote the cause of democracy and a free market economy in Ethiopia;
  • To organize symposia, workshops, and conferences and promote social and cultural activities that would promote the common historical and cultural heritage of all people of Ethiopian descent;
  • To provide social and educational services to Ethiopians in the state of California to promote their absorption into mainstream America; to engage in any other activity permitted by law in furtherance of the objectives enumerated above.

Pictures from Candle Light Vigil in LA on March 7, 2009
Pictures from the Prayer and Candle Light Vigil on Jan. 17, 2009
 Please Donate 
Site Mailing List 

AndinetLA
Andinet LA Support and Dev. Assoc.
5768 W. Pico Blvd. Suite 207
Los Angeles, CA 90019
Email:
Kinijitla@kinijitla.org

Site Powered By
    Make An Easy Website Site Builder
    Online web site design